እንኳን ወደ አዲሱ የአይ-ፎም (I-foam) ክፍላችን በደህና መጡ።
እርስዎ በሚፈልጉት ዓይነትና በሚፈልጉት መጠን እዚህ የተለያዩ ስፖንጆችን በተለያዩ መጠኖች ያገኛሉ።
ማንኛውንም ዓይነት አቆራረጥና, ማንኛውንም ዓይነት ቅርጽ, በማንኛውም ጊዜ እንሰራለን!
ይምጡና ይጎብኙን ከዚያም ለሶፋዎ አዲስና ያማረ መልክ ይሰጡታል፣ ወይንም ደግሞ ከተለመደው ምድብ ውጪ የሆነ ፍራሽ ይፈልጉ ይሆናል ፣ ምንም ይሁን ምን ግን,
በእርግጠኝነት የቀስተደመና አይ-ፎም (I-foam) ክፍል የሚፈልጉትን አግኝተው እንዲሄዱ ያደርጋል።
በአስተማማኝ ሁኔታ ጥራት እና ወደር የሌለውን እርካታ ከእኛ ጋር ያገኛሉ።